የ2023 አባልነት ክፍያዎን በባንክ ወይም በቪፕስ እንዲያስገቡልን በትህትና እንጠይቃለን።
ባንክ፤ 05401729420
ቪፕስ፤ 500424
የዓመታዊ ክፍያ መጠን፤
ለአዋቂ፤ ከ200 ክሮነር አንስቶ
ለህጻናት፤ 80 ክሮነር።
ክፍያውን ሲፈጽሙ "medlemskontingent" የሚለውን መልዕክት ያካቱበት።
ስለ ማህበሩ መረበ-ገጽ አስተያየት አለዎት?

የማሻሻያ ሃሳብ፣ ምክር ወይም የሚጨመር ሌላ ጠቃሚ ነገር አለኝ ካሉ ሃሳብወን ከታች ባለው የሃሳብ መስጫ ቦታ ላይ ይጻፉት፡፡
ወይም ሌላ በልብዎ ውስጥ ለማህበራችን ይጠቅማል ብለው ያሰቡትን ከመጻፍ ወደ ኋላ አይበሉ፡፡
ማህበሩ በቅድሚያ ያመሰግናል፡፡
አስተያየት ይስጡ፤
betam temechitognal betam…
betam temechitognal betam des
betam temechitognal betam des emil emidegef mahber new
Hvor jeg finner Konto nummer…
Hvor jeg finner Konto nummer til DEFIN
Please we need the Bank account #. You should have it on the address area.
ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉት፡፡…
ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉት፡፡
ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉት፡፡
ይርጋኝ ከጎደር
ዜህ ድህረ ገፅ ፍቅር እስከ መቃብር ትረካን…
ዜህ ድህረ ገፅ ፍቅር እስከ መቃብር ትረካን
ዜህ ድህረ ገፅ ፍቅር እስከ መቃብር ትረካን ማዳመጥ በመቻሌ በጣም ተደስቻለሁ ሁሉምንም ለማንበብ እና ለማዳመጥ የድህረ ገፃአችሁ አባል ለመሆን ዝግጁ ነኝ ሰላም ለናተ ይሁን
help in searching of our…
help in searching of our brother in Norway
when we were small kids, our mother and father died of serious illness. Our younger brother whose name was Kidane Hadish Weldetensay has been taken to Norway by a family in 1994. Since then no one has information about him. now we are searching him in face book and other social media. please help us! help us! for more information here are our addresses
tel.+251-911-02-90-59 or email us through alemugetinet45(at)yahoo.com please help us help us our citizens
....looking for lost friend…
....looking for lost friend in Norway
....came across this website as a last resort to look for an old friend who resides in Norway. once he was called Goliyad then Samson, last name Haile. If you get this message please call 7783216775. From BC, Canada. Thanks.
Add new comment