Skip to main content
የኢትዮጵያውያን ማህበር በኖርዌይ

የ2023 አባልነት ክፍያዎን በባንክ ወይም በቪፕስ እንዲያስገቡልን በትህትና እንጠይቃለን።
ባንክ፤ 05401729420
ቪፕስ፤ 500424
የዓመታዊ ክፍያ መጠን፤
ለአዋቂ፤ ከ200 ክሮነር አንስቶ
ለህጻናት፤ 80 ክሮነር።
ክፍያውን ሲፈጽሙ "medlemskontingent" የሚለውን መልዕክት ያካቱበት።

የኢማኖ ፕሮጀክቶች 2007 ላይ፤

Ehiopian community in Norway ecn defin oslo norge defin etiopisk forening i norge

ሚከተሉት ፕሮጀክቶች የተነደፉት በአውሮፓውያን 2007 ውስጥ እንዲጠናቀቁ ነው፡፡ ፕሮጀክቶቹ እንዴት እንደሚጠናቀቁ ኮሚቴው እቅድና የስራ ድርሻ ካከፋፈለ በኋላ ለተግባራዊ እንቅስቃሴ ማስታወቂያ ያወጣል፡፡ ኢትዮጵያውያንም ተካፋይ እንደሚሆኑ ማህበሩ በኢትዮጵያውያን ላይ ይተማመናል፡፡

የትምህርት እርዳታ፤
ለታዳጊ ወጣቶችና ለወጣቶች በሳምንት ከ1-2 ጊዜ የትምህርት እርዳታ መስጠት፡፡

ስፖርት፤
መጪው በጋ ላይ የግር፣ የመረብና የጠረንጴዛ ኳስ እና የሩጫ ውድድር ኦስሎ ውስጥ ለኢትዮጵያውያን ይደረጋል፡፡

የባህልና የውህደት ጉባዔ፤
ባህልንና ኖርዌይ ውስጥ መዋሀድን በተመለከተ ጉባዔዎች ይካሄዳሉ፡፡

ጉባዔ ስለ ሲቶች ግረዛ፤
ግረዛ የሚያስከትለውን አጸፋ በተመለከተ ጉባዔዎች ይደረጋሉ፡፡

ደንብና ህግ ኖርዌይ ውስጥ፤
የኖርዌይ ደንብና ህግን ለአዲስ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች የበለጠ እንዲያውቁ ማድረግ፡፡

የሴቶች አቅምን ግንባታ፤
የኖርዌይ ህግ ስለ ልጅ፣ ቤተሰብና ትዳር እንዲሁም ዘመናዊ ልጅ አስተዳደግ፡፡

የዕውቀት ፕሮጀክት 2007፤
ክለባችን ውስጥ ቢያንስ ሦስት ኮምፕዩተሮች ይኖሩናል፡፡ የአስሊ መሰረታዊ ትምህርት መስጫ፣ የስራ ፍለጋ ማስተማሪያ፣ የትርጉም ስራዎች መስሪያ፣ ለወጣቶች የቤት ስራ መርጃ ወዘተ ይውላሉ፡፡ ማተሚያ፣ ፋክስ ማድረጊያና ማሰሻ ይኖረናል፡፡

ከላይ የተጠቀሱት ሰባቱም ፕሮጀክቶች በአውሮፓውያን 2007 ላይ ተጠናቀው ለኦስሎ ኮሙና ሪፖርት ቀርቧል፡፡

Add new comment

Restricted HTML

  • Allowed HTML tags: <a href hreflang> <em> <strong> <cite> <blockquote cite> <code> <ul type> <ol start type> <li> <dl> <dt> <dd> <h2 id> <h3 id> <h4 id> <h5 id> <h6 id>
  • Lines and paragraphs break automatically.
  • Web page addresses and email addresses turn into links automatically.
x

Please add some content in Animated Sidebar block region. For more information please refer to this tutorial page:

Add content in animated sidebar