የ2023 አባልነት ክፍያዎን በባንክ ወይም በቪፕስ እንዲያስገቡልን በትህትና እንጠይቃለን።
ባንክ፤ 05401729420
ቪፕስ፤ 500424
የዓመታዊ ክፍያ መጠን፤
ለአዋቂ፤ ከ200 ክሮነር አንስቶ
ለህጻናት፤ 80 ክሮነር።
ክፍያውን ሲፈጽሙ "medlemskontingent" የሚለውን መልዕክት ያካቱበት።
ቅድመ ዝግጅትና ሁኔታዎች፤
ecn
24 May 2010
ቅድመ ዝግጅትና ሁኔታዎች፤

በስደት የምንኖር ኢትዮጵያዊያን የፈለግነውንና የተመኘነውን የስራ አይነት በሙያችን ለማግኘት የተለያዩ እንቅፋቶች ያጋጥሙናል፡፡ በተለይ የመኖሪያ ፈቃድ የሌለን በምንሆን ጊዜ ደህና የሆነ ስራ በሙያችን ለማግኘት ያስቸግራል፡፡
የሚወዱትንና የሚያልሙትን ስራ ለማግኘት የስራ አፈላለግ ስልት!
ecn
18 May 2010

ማንም ሰው ቢሆን የሚፈልገውንና ያለመውን ስራ ማግኘት ይወዳል። ምክንያቱም ጥሩና ተስማሚ ሥራ ማግኘት ለደመወዝ ብቻ ሳይሆን በራሱ በስራው እርካታ ለማግኘትና እድገት ለመጨመር ነው።