የ2023 አባልነት ክፍያዎን በባንክ ወይም በቪፕስ እንዲያስገቡልን በትህትና እንጠይቃለን።
ባንክ፤ 05401729420
ቪፕስ፤ 500424
የዓመታዊ ክፍያ መጠን፤
ለአዋቂ፤ ከ200 ክሮነር አንስቶ
ለህጻናት፤ 80 ክሮነር።
ክፍያውን ሲፈጽሙ "medlemskontingent" የሚለውን መልዕክት ያካቱበት።
አቀራረብ ፊት ለፊት፤

አቀራረብ ፊት ለፊት፤
የተለያዩ አቀራረቦች ቢኖሩም ማንም ቢሆን ግን የሚመርጠው ቀና የሆነ አቀራረብ ነው። ታዝበው ከሆነ መጥፎ ነገር ቀርቶ ደህና ነገር ላይ እንኳን ሲያስቡ፣ ሲናገሩና ሲመለከቱ ሳያውቁት በተለምዶ ፊታቸው የሚኮሳተር ሰዎች
ቃለ ምልልስ፣ አቀራረብና ልብስ፤

ቃለ ምልልስ፣ አቀራረብና ልብስ፤
ለቃለ ምልልስ ሲጠሩ ምን ልልበስ? ምን ልጫመት? ምን ልኳኳል? እያሉ ማሰብ አይቀርም፡፡ ልብስ የእርቃን መሸፈኛ ብቻ ነው ብሎ ችላ ማለትም አያስፈልግም፡፡ እንደ አገሩና አየሩ ሁኔታ ቢሆንም ገላዎን ታጥበው
በቃለ ምልልስ የሚጠበቁ "ጥያቄና መልሶች"

በቃለ ምልልስ የሚጠበቁ "ጥያቄና መልሶች"
ልብስና አቀራረብን ከማየታችን በፊት አንዳንድ ሊጠየቁ የሚችሉ ጥያቄዎችን በዝርዝር እናያለን፡፡ ብዙ አይነት ጭያቄዎች አሉ፡፡ እንደ ስራው አይነትና ፀባይ ቢለያዩም ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች የሚከተሉትን ይመስላሉ፤
ስራ ፍለጋና ቃለ ምልልስ፤

ስራ ፍለጋና ቃለ ምልልስ፤
አሁን ደግሞ ለቃለ ምልልስ ከተጠሩ ምን አይነት ዝግጅትና ትኩረት ማድረግ አንዳለብዎት አብረን እናያለን። ለቃለ ምልልስ መጠራት ማለት ስራውን ለማግኘት እጩ መሆን ማለት ነው፡፡
የስራ ማመልከቻ አጻጻፍ፣ ሂደቱና ክትትሉ፤
የስራ ማመልከቻ አጻጻፍ፣ ሂደቱና ክትትሉ፤

ስራ ማመልከቻ የአመልካቹን ማንነት የሚገልጽ ነው፡፡ ስለዚህ ማመልካቻው ሲጻፍ ተገቢ ጥንቃቄና ትኩረት ያስፈልገዋል፡፡ ኮተትም ሳይበዛበት አጠር ብሎ ግልፅና ለመረዳት ቀላል መሆን አለበት፡፡ ቀጣሪዎች ብዙ ማመልከቻዎች ስለሚደርሷቸው