በአውሮፓውያን 2007 እና 2008 ስፖርት
በአውሮፓውያን 2007 እና 2008 ዓ.ም. የተከናወኑ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች
በ2007 እና 2008 ዓ.ም. ማህበሩ ለልጆች፣ ለሴቶች እና ለወንዶች ያዘጋጃቸው የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እጅግ አስደሳችና የሚናፈቁ ነበሩ። ለተባበሩንና በንቃት ለተሳተፉት ሁሉ ማህበሩ ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል። እነዚህ ዓመታት ማህበሩ ከኢትዮጵያውያን እና ከሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ከፍተኛ ትብብር ያሳየበት ወርቃማ ወቅት ነበሩ። በፋይናንስ፣ በአሰራር ዘይቤ፣ በተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ብዛት፣ ከኦስሎ ኮሙና (Oslo kommune) ጋር የተፈጠረውን የጠበቀ ግንኙነት ጨምሮ በሁሉም ዘርፍ ትልቅ ዕድገት የታየበት ጊዜ ነበር። በየጊዜው የሚመረጠው የማህበሩ ኮሚቴም ለዚህ ስኬት የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት የቻለውን ሁሉ ማድረጉ ሊዘነጋ የሚገባው አይደለም።
ከታች አስተያየት ይስጡ
This policy contains information about your privacy. By posting, you are declaring that you understand this policy:
This policy is subject to change at any time and without notice.
These terms and conditions contain rules about posting comments. By submitting a comment, you are declaring that you agree with these rules:
Failure to comply with these rules may result in being banned from submitting further comments.
These terms and conditions are subject to change at any time and without notice.
የተሰጡ አስተያየቶች